Vehicle Dispatch and Monitoring Staff II
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 1/2/3/4 በማኔጅመንት፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 0-6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
- የቅጥር ሁኔታ፡
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የተቋሙን የዕለት ተዕለት የተሽከርካሪ ስምሪት ዕቅድ ማዘጋጀት እና ተሽከርካሪዎች በተገቢው ሰዓትና ቦታ እንዲሰማሩ ማድረግ
- የተሽከርካሪዎችን የሥራ ሰዓት፣ የተጓዙበትን ርቀት (K.M) እና የነዳጅ ፍጆታን በየቀኑ መመዝገብና መቆጣጠር
- የጂ.ፒ.ኤስ (GPS) መከታተያ መሣሪያዎችን በመጠቀም የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ በቅርብ መከታተል እና ከተፈቀደላቸው መስመር ውጭ እንዳይወጡ መቆጣጠር
- የተሽከርካሪዎችን የጥገና እና የሰርቪስ ጊዜ በመከታተል በሰዓቱ ጥገና እንዲደረግላቸው ለሚመለከተው ክፍል ማሳወቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ደረጃ 1/2/3/4 በማኔጅመንት፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የተቋሙን የዕለት ተዕለት የተሽከርካሪ ስምሪት ዕቅድ ማዘጋጀት እና ተሽከርካሪዎች በተገቢው ሰዓትና ቦታ እንዲሰማሩ ማድረግ - የተሽከርካሪዎችን የሥራ ሰዓት፣ የተጓዙበትን ርቀት (K.M) እና የነዳጅ ፍጆታን በየቀኑ መመዝገብና መቆጣጠር - የጂ.ፒ.ኤስ (GPS) መከታተያ መሣሪያዎችን በመጠቀም የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ በቅርብ መከታተል እና ከተፈቀደላቸው መስመር ውጭ እንዳይወጡ መቆጣጠር - የተሽከርካሪዎችን የጥገና እና የሰርቪስ ጊዜ በመከታተል በሰዓቱ ጥገና እንዲደረግላቸው ለሚመለከተው ክፍል ማሳወቅ How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
