Position: Full Time
Organization: Yotek construction
የትምህርት ዝግጅት: ከስምንተኛ ክፍል በላይ
በሙያው ያለው ልምድ: 3 አመት
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በአካል ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን ኤምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንጻ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ +251115573196/ +251115573198 መደወል ይቻላል።
Deadline: Apr 3, 2023, 12:00 AM
Location:
Amount: Not Specified