Truck driver
Position:
Organization: CTG
Not Specified
ድርጅታችን ሲቲጂ የሰው ሃብትና ሎጅስቲክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለዓለም ምግብ ፕሮግራም ለሚሰጠዉ ሰራተኛ ማስተዳደር አገልግሎት ከዚህ በታች ባወጣው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ብዛት:100
ተግባራት እና ኃላፊነቶች:
ጭነት መጫን፣ ማራገፍ እና መያያዙን ማረጋገጥ፣ እንዲሁም ጭነቱ አለመበላሸቱን ማረጋገጥ
ዕለታዊ የፍተሻ ስራዎችን ማከናወን (ዘይት፣ ብሬክ፣ ጎማ)፣ ጥቃቅን ጥገናዎችን ማድረግ እና የመኪናውን ጥራት ጠብቆ ማቆየት
የጉዞ ሰነዶችን፣ የነዳጅ ማስታወሻዎችን እና የመላኪያ ደረሰኞችን በትክክል መሙላት እና ሪፖርት ማድረግ
የሥራ መስፈርት:
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው
የሥራ ልምድ: 5- ዓመት እና ከዛ በላይ ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪነት ያገለገለ
የብሄራዊ መታወቂያ ወይም ፋይዳ ማቅረብ የሚችል
ኢትዮጲያ በየትኛውም ክልል ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
የማመልከቻ መመርያ፡
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት አዳማ ትራንስ ቢሮ አጠገብ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ቢሮ ወይንም አዲስ አበባ ቦሌ አትላስ ትርትራ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ /ቅጂውን/ ከኦሪጂናል ጋር በመያዝ መመዘገብ የምትችሉ ወይም በኢሜል ctgethiopia@ctg.org ማመልከት ይችላሉ:
Job Requirements 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ያለው ተግባራት እና ኃላፊነቶች: - ጭነት መጫን፣ ማራገፍ እና መያያዙን ማረጋገጥ፣ እንዲሁም ጭነቱ አለመበላሸቱን ማረጋገጥ - ዕለታዊ የፍተሻ ስራዎችን ማከናወን (ዘይት፣ ብሬክ፣ ጎማ)፣ ጥቃቅን ጥገናዎችን ማድረግ እና የመኪናውን ጥራት ጠብቆ ማቆየት - የጉዞ ሰነዶችን፣ የነዳጅ ማስታወሻዎችን እና የመላኪያ ደረሰኞችን በትክክል መሙላት እና ሪፖርት ማድረግ How to Apply መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት አዳማ ትራንስ ቢሮ አጠገብ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ቢሮ ወይንም አዲስ አበባ ቦሌ አትላስ ትርትራ ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ /ቅጂውን/ ከኦሪጂናል ጋር በመያዝ መመዘገብ የምትችሉ ወይም በኢሜል ctgethiopia@ctg.org ማመልከት ይችላሉ:Deadline: Mar 8, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 99
