Transportation Planning Officer

Position:

Organization: Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service

Not Specified

ብዛት፡1

ደመወዝ፡ 11500 (ቅርንጫፍ መ/ቤቱ በተጠቀሰው የሥራ መደብ 4000.00 /አራት ሺ ብር የቤት ኪራይ አበል የሚከፍል ይሆናል።)

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ሎጂስቲክስና ሳኘላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቭ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጂን ሰርቪስ፣አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር የመንገድ ትራፊክና ደህንነት፤ ሎጂስትክስ፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ አውቶ መካኒክ ማቴሪያል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ትራንስፓርት ማኔጅመንት፤ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ሜታል ቴክኖሎጂ፤ሞተር ቬሂክል፣ በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች ፡

  • የትራንስፖርት ዕቅዶችን እና ፕሮጀክቶችን በማዘጋጀት እና በመተግበር ረገድ እገዛ ያደርጋሉ

  • ሁሉም የትራንስፖርት ሰነዶች መዘጋጀታቸውን እና በአግባቡ መጠበቃቸውን ያረጋግጣሉ

  • ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የትራንስፖርት አሠራር ሪፖርቶችን ያዘጋጃሉ

  • የነዳጅ ፍጆታ መዝገቦችን፣ የጉዞ ሪፖርቶችን እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ መረጃዎችን አደራጅትው ያስቀምጣሉ

  • የመጓጓዣ መርሃ ግብሮችን በማዘጋጀት ተሽከርካሪዎችን/አሽከርካሪዎችን በየአስፈላጊው ቦታ ይመድባሉ

የማመልከቻ መመሪያ:

አመልካቾች የኢፌዴሪ የመድህኒት አቅራቢ አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ቦሌ ክፍስ ከተማ ወረዳ 07 ወጋገን ባንክ ጃክሮስ ቅርንጫፍ በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ ጉና ንግድሥራዎች ድርጅት አጠገብ በሚገኘው የቅርንጫፉ ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት የሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የምዝገባ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 እንዲሁም ከሰዓት ከ7፡00-11፡00

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ሎጂስቲክስና ሳኘላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፤ አውቶሞቲቭ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ አውቶኢንጂን ሰርቪስ፣አውቶሞቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የተሽከርካሪ ብቃትና ቁጥጥር የመንገድ ትራፊክና ደህንነት፤ ሎጂስትክስ፣ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት፣ አውቶ መካኒክ ማቴሪያል ማኔጅመንት፤ ፐብሊክ ትራንስፓርት ማኔጅመንት፤ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ሜታል ቴክኖሎጂ፤ሞተር ቬሂክል፣ በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃለፊነቶች - የትራንስፖርት ዕቅዶችን እና ፕሮጀክቶችን በማዘጋጀት እና በመተግበር ረገድ እገዛ ያደርጋሉ - ሁሉም የትራንስፖርት ሰነዶች መዘጋጀታቸውን እና በአግባቡ መጠበቃቸውን ያረጋግጣሉ - ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የትራንስፖርት አሠራር ሪፖርቶችን ያዘጋጃሉ - የነዳጅ ፍጆታ መዝገቦችን፣ የጉዞ ሪፖርቶችን እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ መረጃዎችን አደራጅትው ያስቀምጣሉ - የመጓጓዣ መርሃ ግብሮችን በማዘጋጀት ተሽከርካሪዎችን/አሽከርካሪዎችን በየአስፈላጊው ቦታ ይመድባሉ How to Apply አመልካቾች የኢፌዴሪ የመድህኒት አቅራቢ አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ቦሌ ክፍስ ከተማ ወረዳ 07 ወጋገን ባንክ ጃክሮስ ቅርንጫፍ በስተጀርባ 150 ሜትር ገባ ብሎ ጉና ንግድሥራዎች ድርጅት አጠገብ በሚገኘው የቅርንጫፉ ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት የሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 8 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የምዝገባ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 እንዲሁም ከሰዓት ከ7፡00-11፡00 ቅርንጫፍ መ/ቤቱ በተጠቀሰው የሥራ መደብ 4000.00 /አራት ሺ ብር የቤት ኪራይ አበል የሚከፍል ይሆናል።

Deadline: Mar 19, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1