Technical Assistant

Position:

Organization: Oda Bultum University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በመሬት አስተዳደር እና ሰርቬዪንግ፣ ሰርቬዪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ኮሌጅ፡ የመሬት አስተዳደር ኢንስቲትዩት ኮሌጅ

  • ዲፓርትመት፡ መሬት አስተዳደር እና ሰርቬዪንግ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሰርቬይንግና የመሬት አስተዳደር የተግባር ትምህርት ላቦራቶሪዎችን ማዘጋጀትና መደገፍ

  • የሰርቬይንግ መሣሪያዎችን ለተማሪዎች ተግባራዊ ልምምድ ማዘጋጀትና መጠቀም

  • ተማሪዎችን በመሬት ልኬት፣ በሰርቬይንግ እና በGIS ተግባራዊ ሥራዎች መደገፍ

  • የሰርቬይንግ መሣሪያዎችን መንከባከብ፣ መፈተሽና በትክክል መጠበቅ

  • የመሬት መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና መመዝገብ

  • በGIS፣ GPS እና በሌሎች የሰርቬይንግ ሶፍትዌሮችና መሣሪያዎች ላይ የተማሪዎችን ተግባራዊ ሼል መደገፍ

  • በመምህራን የሚመደቡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክና ቴክኒክ ሥራዎችን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements በመሬት አስተዳደር እና ሰርቬዪንግ፣ ሰርቬዪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሰርቬይንግና የመሬት አስተዳደር የተግባር ትምህርት ላቦራቶሪዎችን ማዘጋጀትና መደገፍ - የሰርቬይንግ መሣሪያዎችን ለተማሪዎች ተግባራዊ ልምምድ ማዘጋጀትና መጠቀም - ተማሪዎችን በመሬት ልኬት፣ በሰርቬይንግ እና በGIS ተግባራዊ ሥራዎች መደገፍ - የሰርቬይንግ መሣሪያዎችን መንከባከብ፣ መፈተሽና በትክክል መጠበቅ - የመሬት መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና መመዝገብ - በGIS፣ GPS እና በሌሎች የሰርቬይንግ ሶፍትዌሮችና መሣሪያዎች ላይ የተማሪዎችን ተግባራዊ ሥራ መደገፍ - በመምህራን የሚመደቡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክና ቴክኒክ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Aug 21, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2