Technical Assistant

Position:

Organization: Oda Bultum University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 2
  • ኮሌጅ፡ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
  • ዲፓርትመት፡ ሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የላቦራቶሪ የተግባር ትምህርት ዝግጅትና ድጋፍ ማድረግ
  • ለተማሪዎች የላቦራቶሪ መሣሪያዎችን፣ ሪኤጀንቶችንና የሙከራ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት
  • ተማሪዎች የላቦራቶሪ ሙከራዎችን በተገቢው ሂደትና የደህንነት መመሪያ መሠረት እንዲያከናውኑ መደገፍ
  • የላቦራቶሪ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ፣ ማጽዳትና ለሥራ ዝግጁ ማድረግ
  • የተማሪዎችን ሥራ በመምህራን መመሪያ መሠረት መደገፍ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ማስታወሻ፡ መልካቾች የስራ ሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ሲኖርባቸውወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements በሜዲካል ላቦራቶሪ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የላቦራቶሪ የተግባር ትምህርት ዝግጅትና ድጋፍ ማድረግ - ለተማሪዎች የላቦራቶሪ መሣሪያዎችን፣ ሪኤጀንቶችንና የሙከራ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት - ተማሪዎች የላቦራቶሪ ሙከራዎችን በተገቢው ሂደትና የደህንነት መመሪያ መሠረት እንዲያከናውኑ መደገፍ - የላቦራቶሪ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ፣ ማጽዳትና ለሥራ ዝግጁ ማድረግ - የተማሪዎችን ሥራ በመምህራን መመሪያ መሠረት መደገፍ How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥና የስራ ሙያ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Aug 21, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2