Store Sales Clerk

Position:

Organization: Black and White Gift Shop

Not Specified

ልጣፋና ጎበዝ የሽያጭ ሰራተኛ ለስጦታ ዕቃ ሱቃችን እንፈልጋለን።

ብዛት፡ 1

ጾታ፡ ሴት

ደሞዝ፡ 4000

የስራ ቀን፡ ከሰኞ - ቅዳሜ

የስራ ሰአት፡ ከጠዋቱ 3:00 - 1:30  

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: - 10+

  • የስራ ልምድ፡ 0 አመት

  • ስለ ስጦታና የፕሮግራም ዕቃ ለመማር ፈጣን የሆነች።

  • በቋሚነት ለረጅም ጊዜ ለመስራት ዝግጁ የሆነችና መኖሪያዋ ጀሞ አከባቢ የሆነ።

  • ዋስ የመንግስት ሰራተኛ ማቅረብ የምትችል

የማመልከቻ መመርያ፡

Job Requirements Completion of 10th Grade Gender: Female Working Days: Monday - Saturday Working Hours: 3:00 AM - 1:30 PM Requirements - Quick to learn about gifts and program materials. - Ready to work permanently for a long time and residing in the Jemo area. - Able to provide a guarantor as a government employee How to Apply አመልካቾች ከታች ያለዉን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።

Deadline: Feb 13, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1