Senior Technical Assistant
Position:
Organization: Ethiopian Defense University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በቴክስታይል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በላቦራቶሪ ቴክኒሽያን የስራ መደብ የሰራ/ች
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ 16348
ደረጃ፡ XII
የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ ኢዲዩ ካምፓስ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ቀርባችሁ ማማዝገብ የማትችሉ በኢሜል አድራሻችን dhrd@etdu.edu.et የምትወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ በመጥቀስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም የጨረሱ እና ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75 GPA ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለምዝገባ ሲመጡ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ቅድሚያ ግምገማውን ላለፉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻቸው ወይም በስልክ የሚገለፅላቸው ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251114301824 ወይም +251114308407 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ በቴክስታይል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ቀርባችሁ ማማዝገብ የማትችሉ በኢሜል አድራሻችን dhrd@etdu.edu.et የምትወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ በመጥቀስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም የጨረሱ እና ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75 GPA ሊኖራቸው ይገባል፡፡ በተጨማሪም ለምዝገባ ሲመጡ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Jun 27, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
