Senior Structural Engineer
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ፣ ብሪጅ ኢንጅነሪንግ፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0-4 ዓመት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የህንፃ እና የተለያዩ መዋቅሮችን ዲዛይን ማዘጋጀትና እንደ አስፈላጊነቱ ማሻሻል
የግንባታ ስዕሎችን (Drawings) በጥራት ማዘጋጀት፣ መከለስ እና ማጽደቅ
የቴክኒክ ጥናቶችን ማካሄድ እና ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማቅረብ
ከአርኪቴክቶች፣ ከኮንትራክተሮች እና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት መስራት
የግንባታ ሂደቱን በአካል ተገኝቶ መቆጣጠር እና የጥራት ደረጃውን ማረጋገጥ
የግንባታ ደህንነት መመሪያዎችን እና የሙያ ስታንዳርዶችን በጥብቅ መከተል
የፕሮጀክት የቴክኒክ ሰነዶችን ማደራጀት፣ ማዘጋጀት እና በስነ-ስርዓት መያዝ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ፣ ብሪጅ ኢንጅነሪንግ፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የህንፃ እና የተለያዩ መዋቅሮችን ዲዛይን ማዘጋጀትና እንደ አስፈላጊነቱ ማሻሻል - የግንባታ ስዕሎችን (Drawings) በጥራት ማዘጋጀት፣ መከለስ እና ማጽደቅ - የቴክኒክ ጥናቶችን ማካሄድ እና ወቅታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማቅረብ - ከአርኪቴክቶች፣ ከኮንትራክተሮች እና ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት መስራት - የግንባታ ሂደቱን በአካል ተገኝቶ መቆጣጠር እና የጥራት ደረጃውን ማረጋገጥ - የግንባታ ደህንነት መመሪያዎችን እና የሙያ ስታንዳርዶችን በጥብቅ መከተል How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
