Senior Pavement/Material Engineer

Position:

Organization: Addis Ababa City Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በማቴሪያልስ ኢንጅነሪንግ፣ ጂኦ ቴክኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ሮድ ኤንድ ትራንስፖርት ኢንጅነሪንግ፣ ሀይ ዌይ ኢንጅነሪንግ ፣ሲቪል ምህንድስና ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 0-4 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  •  የመንገድ ሁኔታን በየጊዜው በመገምገም ተገቢውን የጥገና ወይም የማጠናከሪያ የሥራ ዕቅድ ማዘጋጀት
  • ለግንባታ የሚውሉ ግብዓቶች ተገቢውን የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረጋቸውንና የጥራት ደረጃቸውን መጠበቃቸውን ማረጋገጥ
  • የግንባታ ሂደቱ በጸደቀው ዲዛይን፣ የቴክኒክ ስፔስፊኬሽን እና የጥራት መመሪያ መሠረት መከናወኑን በቦታው ተገኝቶ መቆጣጠር
  • በግንባታ ቦታ ላይ የደህንነት መመሪያዎችና የአካባቢ ጥበቃ ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ
  • የኢንጂነሪንግ መመሪያዎችን እና መደበኛ መርሀ ግብሮችን መከተል
  • የቴክኒክ ሪፖርቶችን እና ሰነዶችን ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በማቴሪያልስ ኢንጅነሪንግ፣ ጂኦ ቴክኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ሮድ ኤንድ ትራንስፖርት ኢንጅነሪንግ፣ ሀይ ዌይ ኢንጅነሪንግ ፣ሲቪል ምህንድስና ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የመንገድ ሁኔታን በየጊዜው በመገምገም ተገቢውን የጥገና ወይም የማጠናከሪያ የሥራ ዕቅድ ማዘጋጀት - ለግንባታ የሚውሉ ግብዓቶች ተገቢውን የላቦራቶሪ ምርመራ ማድረጋቸውንና የጥራት ደረጃቸውን መጠበቃቸውን ማረጋገጥ - የግንባታ ሂደቱ በጸደቀው ዲዛይን፣ የቴክኒክ ስፔስፊኬሽን እና የጥራት መመሪያ መሠረት መከናወኑን በቦታው ተገኝቶ መቆጣጠር - በግንባታ ቦታ ላይ የደህንነት መመሪያዎችና የአካባቢ ጥበቃ ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ - የኢንጂነሪንግ መመሪያዎችን እና መደበኛ መርሀ ግብሮችን መከተል - የቴክኒክ ሪፖርቶችን እና ሰነዶችን ማዘጋጀት How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1