Senior Machinery Training Officer
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ መጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ አውቶሞቲቪ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 0-4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ስለ ማሽነሪዎች የዕለት ተዕለት አያያዝ፣ የጥገና ሥርዓት እና የአሠራር ደህንነት መመሪያዎች ዝርዝር ትምህርት መስጠት
- የስልጠና ውጤትን መገምገም እና ሪፖርት ማዘጋጀት
- ከኦፕሬሽን እና ከጥገና ቡድኖች ጋር በጋራ መስራት
- የሥልጠናውን ውጤታማነት በመገምገም ወቅታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶችን ለሥራ አመራሩ ማቅረብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ አውቶሞቲቪ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለማሽነሪ ኦፕሬተሮች የሚሆኑ አጠቃላይ የሥልጠና ፍላጎቶችን መለየት፣ የሥልጠና ዕቅዶችን ማዘጋጀት እና ተግባራዊነታቸውን መከታተል ለአዳዲስ ኦፕሬተሮች መሰረታዊ ስልጠና መስጠት - ስለ ማሽነሪዎች የዕለት ተዕለት አያያዝ፣ የጥገና ሥርዓት እና የአሠራር ደህንነት መመሪያዎች ዝርዝር ትምህርት መስጠት - የስልጠና ውጤትን መገምገም እና ሪፖርት ማዘጋጀት - ከኦፕሬሽን እና ከጥገና ቡድኖች ጋር በጋራ መስራት - የሥልጠናውን ውጤታማነት በመገምገም ወቅታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶችን ለሥራ አመራሩ ማቅረብ How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
