Senior Hydraulic Engineer
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በሃይድሮሎጂ፣ ሀይድሮሊክ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0- 4 ዓመት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የተለያዩ የሃይድሮሊክ ዲዛይኖችን በጥራት ማዘጋጀት
የሃይድሮሊክ መዋቅሮች በታቀደው ዲዛይን እና ደረጃ መሠረት መገንባታቸውን በአካል ተገኝቶ መቆጣጠር
ዝርዝር የቴክኒክ ሰነዶችን እና የሥራ ዝርዝር መግለጫዎችን (Specifications) ማዘጋጀት
በሳይት ላይ የሚከናወኑ የየዕለቱ የሃይድሮሊክ ስራዎችን በየቀኑ መመዝገብ
በከፍተኛ መሃንዲሶች የሚሰጡ ስራዎችን ማከናወን
የሥራ ቦታ ደህንነት መመሪያዎችን እና የአካባቢ ጥበቃ ደንቦችን አክብሮ መስራት
ከፕሮጀክት ቡድን አባላት እና ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት መስራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በሃይድሮሎጂ፣ ሀይድሮሊክ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የተለያዩ የሃይድሮሊክ ዲዛይኖችን በጥራት ማዘጋጀት - የሃይድሮሊክ መዋቅሮች በታቀደው ዲዛይን እና ደረጃ መሠረት መገንባታቸውን በአካል ተገኝቶ መቆጣጠር - ዝርዝር የቴክኒክ ሰነዶችን እና የሥራ ዝርዝር መግለጫዎችን (Specifications) ማዘጋጀት - በሳይት ላይ የሚከናወኑ የየዕለቱ የሃይድሮሊክ ስራዎችን በየቀኑ መመዝገብ - በከፍተኛ መሃንዲሶች የሚሰጡ ስራዎችን ማከናወን - የሥራ ቦታ ደህንነት መመሪያዎችን እና የአካባቢ ጥበቃ ደንቦችን አክብሮ መስራት - ከፕሮጀክት ቡድን አባላት እና ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት መስራት How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
