Senior Electrical Technician

Position:

Organization: Tsemex Global Enterprise PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ደረጃ ዓይነት: ቲቪኢቲ ደረጃ 4/2 ወይም ዲፕሎማ በኤሌክትሮመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪክሲቲ፣ ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪካል ማሽን ሰርቪሲንግ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የሥራ ልምድ: 4 አመት

ብዛት፡ 4

የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

ደመወዝ: በስምምነት

የሥራ ቦታ: አ.አ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ልደታ ፍሊንስቶን ህንጻ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፤ executive.sec@tsemex.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251115575050 ይደውሉ፡፡

Job Requirements TVET Level IV/II or Diploma in Electromechanical Engineering, Electricity, Industrial Electrical Machines and Drivers Servicing or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ልደታ ፍሊንስቶን ህንጻ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፤ executive.sec@tsemex.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251115575050 ይደውሉ፡፡

Deadline: Feb 9, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 4