Security Guard
Position:
Organization: DongTang Busines Consultancy PLC.
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ ከ3-5 ዓመት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ጋዜቦ አካባቢ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ
ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል
በተቋሙ ውስጥ ለሚፈጠሩ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እና ተገቢው እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ
የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር
የተቋሙ ንብረቶች እንዳይሰረቁ፣ እንዳይባክኑ ወይም ሆን ተብሎ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ጥብቅ ጥበቃ ማድረግ
በተቋሙ ውስጥ የተቀመጡ የደህንነት ህጎች እና መመሪያዎች በሁሉም ሰው መከበራቸውን ማረጋገጥ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ
በስራ ሰዓት ያጋጠሙ ልዩ ሁኔታዎችን፣ የተስተዋሉ ለውጦችን እና የዕለቱን የጥበቃ ውሎ በዝርዝር መዝግቦ ለኃላፊ ማቅረብ
ክህሎቶች
ጥሩ ስነ ምግባር ያለው
መሰረታዊ እንግሊዘኛን መረዳት የሚችል
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ጃክሮስ ሳሊት ምህረት ላቲካ ቤከሪ ጀርባ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ - ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል - በተቋሙ ውስጥ ለሚፈጠሩ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እና ተገቢው እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ - የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር - የተቋሙ ንብረቶች እንዳይሰረቁ፣ እንዳይባክኑ ወይም ሆን ተብሎ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ጥብቅ ጥበቃ ማድረግ - በተቋሙ ውስጥ የተቀመጡ የደህንነት ህጎች እና መመሪያዎች በሁሉም ሰው መከበራቸውን ማረጋገጥ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ - በስራ ሰዓት ያጋጠሙ ልዩ ሁኔታዎችን፣ የተስተዋሉ ለውጦችን እና የዕለቱን የጥበቃ ውሎ በዝርዝር መዝግቦ ለኃላፊ ማቅረብ How to Apply አመልካቾች ጃክሮስ ሳሊት ምህረት ላቲካ ቤከሪ ጀርባ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡Deadline: Jun 20, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
