Security Guard
Position:
Organization: Chamber Printing House
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ/9ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና የውትድርና ስልጠና የወሰደ/ች
የስራ ልምድ፡ 5-10 ዓመት
ብዛት፡ 15
የስራ ሁኔታ ፡ 24/48 ሰዓት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ
የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር
ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል
በተቋሙ ውስጥ ለሚፈጠሩ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እና ተገቢው እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ
የተቋሙ ንብረቶች እንዳይሰረቁ፣ እንዳይባክኑ ወይም ሆን ተብሎ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ጥብቅ ጥበቃ ማድረግ
በተቋሙ ውስጥ የተቀመጡ የደህንነት ህጎች እና መመሪያዎች በሁሉም ሰው መከበራቸውን ማረጋገጥ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ
የፋብሪካ የሰራተኛ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት መከታተል
በስራ ሰዓት ያጋጠሙ ልዩ ሁኔታዎችን፣ የተስተዋሉ ለውጦችን እና የዕለቱን የጥበቃ ውሎ በዝርዝር መዝግቦ ለኃላፊ ማቅረብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጦርሃይሎች በሚወስደው መንገድ አዋሽ የወይን ጠጅ ፋብሪካ ጎን የተባበሩት ማደያ ጋር በአካል በመገኝት መመዝገብ ትችላላቹ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251924416185 ይደውሉ
ኢሜል፡ barokzamin@gmail.com
ማስታወሻ፡አመልካቾች የጥበቃ መሣሪያዎችን የመጠቀም ብቃቱ ያላቸው ቢሆን ይመረጣል፤ እንዲሁም ዕድሜያቸው ከ30-40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡
Job Requirements 8ኛ/9ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና የውትድርና ስልጠና የወሰደ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኩባንያውን ግቢ እና ንብረት ደህንነት ማረጋገጥ - ያልተፈቀደ አካልን ከመግባት መከልከል - በተቋሙ ውስጥ ለሚፈጠሩ አደጋዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት እና ተገቢው እርምጃ መወሰዱን ማረጋገጥ - የሕንፃውን መዳረሻ መቆጣጠር - የተቋሙ ንብረቶች እንዳይሰረቁ፣ እንዳይባክኑ ወይም ሆን ተብሎ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ጥብቅ ጥበቃ ማድረግ - በተቋሙ ውስጥ የተቀመጡ የደህንነት ህጎች እና መመሪያዎች በሁሉም ሰው መከበራቸውን ማረጋገጥ እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት - የፋብሪካ የሰራተኛ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት መከታተል - በስራ ሰዓት ያጋጠሙ ልዩ ሁኔታዎችን፣ የተስተዋሉ ለውጦችን እና የዕለቱን የጥበቃ ውሎ በዝርዝር መዝግቦ ለኃላፊ ማቅረብ How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጦርሃይሎች በሚወስደው መንገድ አዋሽ የወይን ጠጅ ፋብሪካ ጎን የተባበሩት ማደያ ጋር በአካል በመገኝት መመዝገብ ትችላላቹ። ማስታወሻ፡ አመልካቾች የጥበቃ መሣሪያዎችን የመጠቀም ብቃቱ ያላቸው ቢሆን ይመረጣል፤ እንዲሁም ዕድሜያቸው ከ30-40 ዓመት መሆን ይኖርበታል፡፡Deadline: May 13, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 15
