ጸሐፊ (Secretary)
Position:
Organization: Nared General Trading
Not Specified
የቢሮውን የእለት ተእለት አስተዳደራዊ ስራዎች የማስተባበር፣ ሰነዶችን የማደራጀት፣ የክንውን መርሃ-ግብሮችን የመያዝ እና ለከፍተኛ አመራሩ አስፈላጊውን የቢሮ ድጋፍ የመስጠት ኃላፊነት።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : በማንኛውም ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የሥራ ልምድ: ከ 1ዓመት በላይ
ብዛት :1
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን መመዝገብ፣ መያዝ እና ለሚመለከተው አካል ማድረስ።
የስልክ ጥሪዎችን እና እንግዶችን በአግባቡ ማስተናገድ።
የቢሮ ፋይሎችን እና ሰነዶችን በአግባቡ ማደራጀት
ቀጠሮዎችን ማዘጋጀት እና የስራ መርሀ ግብር መከታተል።
የስብሰባ መዝገቦችን (minutes) መያዝ እና ማዘጋጀት።
በኃላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የቢሮ ስራዎችን መፈጸም።
ክህሎት
በጸሐፊነት፣ በቢሮ አስተዳደር ወይም በረዳትነት የስራ መደብ ላይ በቂ የስራ ልምድ።
መሰረታዊ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን (MS Word, Excel, Outlook) የመጠቀም ከፍተኛ ብቃት።
ደብዳቤዎችን በዐማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በትክክል የመጻፍ፣ የመቅረጽ እና የማደራጀት ችሎታ።
የተቋሙን የስራ ሚስጥር የመጠበቅ፣ የስራ ስነ-ምግባር ያለው/ላት እና በግንኙነት (Communication) የተሳለጠ ብቃት።
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡
Job Requirements በማንኛውም ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው ስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የገቢ እና የወጪ ደብዳቤዎችን መመዝገብ፣ መያዝ እና ለሚመለከተው አካል ማድረስ። - የስልክ ጥሪዎችን እና እንግዶችን በአግባቡ ማስተናገድ። - የቢሮ ፋይሎችን እና ሰነዶችን በአግባቡ ማደራጀት - ቀጠሮዎችን ማዘጋጀት እና የስራ መርሀ ግብር መከታተል። - የስብሰባ መዝገቦችን (minutes) መያዝ እና ማዘጋጀት። - በኃላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የቢሮ ስራዎችን መፈጸም። How to Apply ከላይ የተገለፀዉን የሥራ መስፈርት እና የሥራ መደብ የምታሞሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ፡፡
Deadline: Apr 4, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
