Salesperson

Position:

Organization: Epherem Solomon Kebede Printing and related activities

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት

  • የስራ ልምድ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ጾታ፡ - ሴት

  • የስራ ቦታ:- አያት , አዲስ አበባ

  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30

    ደመወዝ:- 7,000 + 2% ኮሚሽን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት

  • የህትመት ስራዎችን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሳተም

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ እና መሰል የኦንላይን አገልግሎቶችን ማከናወን

  • የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ

  • የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ

  • እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡

Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - የህትመት ስራዎችን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሳተም - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ እና መሰል የኦንላይን አገልግሎቶችን ማከናወን - የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ - እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ክፍት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jun 26, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1