Reporter

Position:

Organization: Ethiopian Press Agency

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡ 0-2 ዓመት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ፡ ለሱማሌ ክልል ቅርንጫፍ

የስራ ክፍል፡ ለሱማሊኛ ዝግጅት ክፍል

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የዜና መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መመርመር እና ማረጋገጥ

  • ከመረጃ ምንጮች ጋር ቃለ መጠይቆችን ማድረግ

  • የዜና ጽሁፎችን በግልጽ እና ትክክለኛ መልኩ መጻፍ

  • የተለያዩ ክስተቶችን (ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ጉዳዮች) መከታተል እና መዘገብ

  • የተሰበሰቡ መረጃዎችን ማረጋገጥ እና እውነተኛነታቸውን መጠበቅ

  • ከኤዲተሮች እና ከሌሎች የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በቅርብ መስራት

ክህሎት

  • የሶማሊኛ ቋንቋ ችሎታ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ የመንግሥት የሥራ ግብር መከፈሉን እና ከከፍተኛ የትምህርት ጥራት ኤጂንሲ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የዜና መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መመርመር እና ማረጋገጥ - ከመረጃ ምንጮች ጋር ቃለ መጠይቆችን ማድረግ - የዜና ጽሁፎችን በግልጽ እና ትክክለኛ መልኩ መጻፍ - የተለያዩ ክስተቶችን (ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ጉዳዮች) መከታተል እና መዘገብ - የተሰበሰቡ መረጃዎችን ማረጋገጥ እና እውነተኛነታቸውን መጠበቅ - ከኤዲተሮች እና ከሌሎች የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በቅርብ መስራት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ የመንግሥት የሥራ ግብር መከፈሉን እና ከከፍተኛ የትምህርት ጥራት ኤጂንሲ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 1, 2026, 12:00 AM

Location: Arat Killo

Amount: 1