Registrar
Position:
Organization: Federal Supreme Sharia Court
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 25285
- የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ
ክህሎቶች
- ICSMIS: IFMIS፣ ሊደርሺፕ እና ኮምዩኒኬሽን ስልጠና የወሰደ/ደች
- በቂ የሆነ የኮምፒውተር እውቀትና ችሎታ ያለው
- በስነ-ስርዓት ህጎች ላይ ልዩ ስልጠና የወሰደ/ደች
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
