Receptionist (Spa)
Position:
Organization: Byogenic Beauty Spa
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምሀርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያላት
የስራ ልምድ፡ 2-3 ዓመት በእንግዳ አቀባበል የአገልግሎት ዘርፍ የሠራች
የስራ ቦታ፡ ካዛንቺስ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ
ብዛት፡ 2
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የስልክ ጥሪዎችን በወቅቱ መመለስ እና አስፈላጊውን መረጃ መስጠት
በቀጠሮው መሠረት ተገቢውን ቴራፒስት መመደብ
ወደ ተቋሙ የሚመጡ ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል እና ስለ አገልግሎቶች ማብራሪያ መስጠት
ከደንበኞች የሚሰጡ አስተያየቶችን መቀበል
ወደ ተቋሙ የሚመጡ እንግዶችን መረጃ በአግባቡ መመዝገብ እና አስፈላጊውን ክትትል ማድረግ
የመስተንግዶ ክፍሉ ሁልጊዜ ንጹህ፣ የተሟላ እና ለእንግዶች ማራኪ ሆኖ እንዲቆይ መከታተል
ከሌሎች የስራ ክፍሎች ጋር በጋራ መስራት
ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በኢሜል አድራሻችን፡bbslafto@gmail.com ወይም ላፍቶ ሞል ላይ በሚገኘው በባዮጄኒክ ቢውቲ ስፓ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን አመልካቾች የእንግሊዘኛ ቋንቋን በደንብ መናገርና መጻፍ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251935401008 / +251911245446/ +251911165214 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስልክ ጥሪዎችን በወቅቱ መመለስ እና አስፈላጊውን መረጃ መስጠት - በቀጠሮው መሠረት ተገቢውን ቴራፒስት መመደብ - ወደ ተቋሙ የሚመጡ ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል እና ስለ አገልግሎቶች ማብራሪያ መስጠት - ከደንበኞች የሚሰጡ አስተያየቶችን መቀበል - ወደ ተቋሙ የሚመጡ እንግዶችን መረጃ በአግባቡ መመዝገብ እና አስፈላጊውን ክትትል ማድረግ - የመስተንግዶ ክፍሉ ሁልጊዜ ንጹህ፣ የተሟላ እና ለእንግዶች ማራኪ ሆኖ እንዲቆይ መከታተል - ከሌሎች የስራ ክፍሎች ጋር በጋራ መስራት - ሌሎች ከስራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም How to Apply አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በኢሜል አድራሻችን፡bbslafto@gmail.com ወይም ላፍቶ ሞል ላይ በሚገኘው በባዮጄኒክ ቢውቲ ስፓ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን አመልካቾች የእንግሊዘኛ ቋንቋን በደንብ መናገርና መጻፍ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251935401008 / +251911245446/ +251911165214 ይደውሉ፡፡Deadline: May 14, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
