Quantity Surveyor

Position:

Organization: Addis Ababa City Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ ሰርቬይንግ ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች 
  • የስራ ልምድ፡ 0-2 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  •  የፕሮጀክቱን በጀት በቅርብ መከታተል፣ አላስፈላጊ ወጪዎችን መቆጣጠርና የፋይናንስ አጠቃቀምን የሚገልጹ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ማቅረብ
  • ከመሐንዲሶች፣ ከአማካሪዎችና ከኮንትራክተሮች ጋር በቅንጅት በመሥራት የፕሮጀክቱ የፋይናንስና የቴክኒክ ጥራት እንዲጠበቅ ማድረግ
  • ጥራቱን የጠበቀ የሥራ ዝርዝርና የመጠን መግለጫ (BOQ) ማዘጋጀትና ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ
  • የኮንትራት ሰነዶችን ማዘጋጀት እና መቆጣጠር
  • የህግ እና የኮንትራት መመሪያዎችን መከተል
  • ከኮንትራክተሮች የሚቀርቡ የክፍያ ጥያቄዎች መመርመር እና ማረጋገጥ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ ሰርቬይንግ ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፕሮጀክቱን በጀት በቅርብ መከታተል፣ አላስፈላጊ ወጪዎችን መቆጣጠርና የፋይናንስ አጠቃቀምን የሚገልጹ ወቅታዊ ሪፖርቶችን ማቅረብ - ከመሐንዲሶች፣ ከአማካሪዎችና ከኮንትራክተሮች ጋር በቅንጅት በመሥራት የፕሮጀክቱ የፋይናንስና የቴክኒክ ጥራት እንዲጠበቅ ማድረግ - ጥራቱን የጠበቀ የሥራ ዝርዝርና የመጠን መግለጫ (BOQ) ማዘጋጀትና ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ - የኮንትራት ሰነዶችን ማዘጋጀት እና መቆጣጠር - የህግ እና የኮንትራት መመሪያዎችን መከተል - ከኮንትራክተሮች የሚቀርቡ የክፍያ ጥያቄዎች መመርመር እና ማረጋገጥ How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1