Position: Full Time
Organization: Golden Way Trading plc
የሽልማት ድርጅቱን አገልግሎቶች ለተቋማት በየ ተቋሙ እየሔዱ የማስረዳት የማሳመን ስራ የሚሰሪ፣ ስለ ፕሮሞሽን የሚያውቁ፣ ስርአት ያለው የፕሮቶኮል አለባበስ የሚለብሱ፣ ጂንስ ሸራ ጫ ቱታ ክልክል ነው። ለወንዶች ፀጉር በአጭሩ ፂም ኦ የተቆረጡ
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ
0 ዓመት ሥራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒያለም ኦሮሚያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቅጥር 207- B ባለው ቢሮ በመምጣት መመዘገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251913052888/ +251966727070 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል
Deadline: Jan 15, 2023, 12:00 AM
Location:
Amount: Not Specified