Professional Nurse III

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 17838

  • የስራ ቦታ፡ ቡታጅራ ካምፓስ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። በተጨማሪም በቡታጅራ ከተማ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፦ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። ማስታወሻ፦ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ ትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: May 16, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1