Procurement Officer

Position:

Organization: Addis Ababa City Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 1- 3 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና በፕሮጀክቶች

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ካርድ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ ፕሮኪዩርመንት ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ካርድ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 17, 2026, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 1