Pharmacy Technician I

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 4 በፋርማሲ ቴክኒሽያን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 12566
  • የስራ ቦታ፡ ቡታጅራ ካምፓስ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በታዘዘው የሐኪም ትዕዛዝ መሠረት ትክክለኛውን መድኃኒት፣ መጠንና ዓይነት መለየትና ለታካሚዎች ማዘጋጀት
  • መድኃኒቶችን በዓይነታቸውና በባህሪያቸው (ለምሳሌ፦ በፊደል ተራ ወይም በፋርማኮሎጂካል ምድብ) በፋርማሲ ውስጥ በሥርዓቱ መደርደርና ክምችቱን መከታተ
  • ወደ ፋርማሲው የሚገቡና የሚወጡ መድኃኒቶችንና ቀሪ ክምችቶችን በትክክል መመዝገብ
  • የመድኃኒቶችን የአገልግሎት ማብቂያ ጊዜ በየጊዜው መፈተሽና ጊዜያቸው ያለፈባቸውን መድኃኒቶች ለይቶ ማስወገድ
  • ከዋና ፋርማሲስቶች ጋር በመሆን የሥራ ትዕዛዞችን መቀበልና የፋርማሲውን ዕለታዊ የሥራ ፍሰት ማገዝ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። በተጨማሪም በቡታጅራ ከተማ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፦ በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምስክር ወረቀት ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements ደረጃ 4 በፋርማሲ ቴክኒሽያን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በታዘዘው የሐኪም ትዕዛዝ መሠረት ትክክለኛውን መድኃኒት፣ መጠንና ዓይነት መለየትና ለታካሚዎች ማዘጋጀት - መድኃኒቶችን በዓይነታቸውና በባህሪያቸው (ለምሳሌ፦ በፊደል ተራ ወይም በፋርማኮሎጂካል ምድብ) በፋርማሲ ውስጥ በሥርዓቱ መደርደርና ክምችቱን መከታተል - ወደ ፋርማሲው የሚገቡና የሚወጡ መድኃኒቶችንና ቀሪ ክምችቶችን በትክክል መመዝገብ - የመድኃኒቶችን የአገልግሎት ማብቂያ ጊዜ በየጊዜው መፈተሽና ጊዜያቸው ያለፈባቸውን መድኃኒቶች ለይቶ ማስወገድ - ከዋና ፋርማሲስቶች ጋር በመሆን የሥራ ትዕዛዞችን መቀበልና የፋርማሲውን ዕለታዊ የሥራ ፍሰት ማገዝ How to Apply አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። ማስታወሻ፦በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምስክር ወረቀት ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: May 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2