Office Assistant
Position:
Organization: FDRE Public Procurement and Property Authority
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 6750
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል የጨረሰ/ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡0 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ፋይሎችን ማደራጀት እና መጠበቅ
- የስልክ ጥሪዎችን መቀበል
- ደብዳቤዎችን ማዘጋጀት
- የሰነዶች ኮፒ ማድረግ
- በበላይ ኃላፊዎች የሚሰጥ ሌላ ተያያዥ ስራዎችን መፈጸም
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements 8ኛ ክፍል የጨረሰ/ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ፋይሎችን ማደራጀት እና መጠበቅ - የስልክ ጥሪዎችን መቀበል - ደብዳቤዎችን ማዘጋጀት - የሰነዶች ኮፒ ማድረግ - በበላይ ኃላፊዎች የሚሰጥ ሌላ ተያያዥ ስራዎችን መፈጸም How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከነትራንስክሪፕቱ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ 6 ኪሎ የሰማእታት ሀውልት ፊት ለፊት በሚገኘው የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የሰው ሃብት ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡(መንግስታዊ ከሆኑ መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎች በደንቡ መሰረት የገቢ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።)Deadline: Mar 24, 2026, 12:00 AM
Location: 6 kilo
Amount: 1
