Nurse
Position:
Organization: Addis Ababa Bureau of Women, Children & Social Affairs
Not Specified
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ 11500
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና በሌቭል የትምህርት ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (ሲኦሲ) ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
የስራ ልምድ፡0
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የሕክምና ሪኮርዶችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ
- የሕክምና መሳሪያዎች ንጹህ እና ዝግጁ እንደሆኑ ማረጋገጥ
- ከሐኪሞች፣ ከሌሎች ነርሶች እና ከጤና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር የታካሚ እንክብካቤን ማሻሻል።
- ለሐኪሞች በምርመራ እና በሕክምና ሂደቶች ውስጥ አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ
- በታካሚዎች የጤና ሁኔታ ላይ የሚከሰቱ ለውጦችን ለከፍተኛ ነርሶች ወይም ተከታትሎ ሪፖርት ማድረግ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሕክምና ሪኮርዶችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን በትክክል መመዝገብ - የሕክምና መሳሪያዎች ንጹህ እና ዝግጁ እንደሆኑ ማረጋገጥ - ከሐኪሞች፣ ከሌሎች ነርሶች እና ከጤና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር የታካሚ እንክብካቤን ማሻሻል። - ለሐኪሞች በምርመራ እና በሕክምና ሂደቶች ውስጥ አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ - በታካሚዎች የጤና ሁኔታ ላይ የሚከሰቱ ለውጦችን ለከፍተኛ ነርሶች ወይም ተከታትሎ ሪፖርት ማድረግ How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በደጃች ዉቤ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት 1888 ህንፃ ባለው ቢሮአችን ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡Deadline: Mar 17, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
