Nurse I
Position:
Organization: Wolkite University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 4 በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 12566
የስራ ቦታ፡ ቡታጅራ ካምፓስ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። በተጨማሪም በቡታጅራ ከተማ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፦ በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምስክር ወረቀት ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements ደረጃ 4 በነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለታካሚዎች እንደየሁኔታቸው አስፈላጊውን የነርሲንግ እንክብካቤ መስጠት እና የጤና ሁኔታቸውን በቅርበት መከታተል - በሀኪም የታዘዙ መድኃኒቶችን በትክክለኛው ሰዓት፣ መጠን እና መንገድ ለታካሚዎች መስጠት - ለምርመራ የሚያስፈልጉ ናሙናዎችን በሥርዓቱ መሰብሰብ እና ወደ ላቦራቶሪ መላክ - ከከፍተኛ ነርሶች እና ከሀኪሞች ጋር በመቀናጀት የታካሚዎችን የሕክምና ዕቅድ ተግባራዊ ማድረግ - ድንገተኛ የጤና እክል ሲያጋጥም የመጀመሪያ ደረጃ የሕክምና ዕርዳታ መስጠት - የሕክምና መሣሪያዎችን ማጽዳት እና በሕክምና ክፍል ውስጥ የበሽታ መከላከል ሥርዓቶችን መተግበር How to Apply አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። ማስታወሻ፦በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምስክር ወረቀት ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: May 15, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
