Network Engineer

Position:

Organization: Addis Ababa City Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በኮሚዩኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ ኮሚዩኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ኤንድ ኔትወርኪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሳይበር ሴኩሪቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኔትወርክ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 1-3 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በኮሚዩኒኬሽን ኢንጅነሪንግ፣ ኮሚዩኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ኤንድ ኔትወርኪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሳይበር ሴኩሪቲ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኔትወርክ ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1