Motorist

Position:

Organization: Spot Plus General Trading PLC

Not Specified

በዛት:1

ዋና ሃላፊነቶች፡

  • መልዕክቶችን ማድረስ እና መቀበል

  • የታደሰ ሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ ያለው

  • የሚሰጠውን የሞተር ሳይክል በአግባቡ እና በጥነቃቄ መያዝ የሚችል።

የሥራ መስፈርቶች፡

  • የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የሥራ ልምድ: 1-3 አመት

  • የድርጅት ተያዥ ማቅረብ የሚችል

  • መኖሪያ ቤቱ ለመሀል ከተማ ቅርብ የሆነ

  • ቀልጣፋ እና ጥሩ የስራ ተነሳሽነት ያለው

  • አስፈላጊውን ዶክመንቶች አሟልቶ ቶሎ ሰራ መጀመር የሚችል

  • የአዲስ አበባን መንገዶች፣ መንደሮች እና አካባቢዋን የሚያውቅ

የማመልከቻ መመርያ፡

ይህንን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ

Job Requirements 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ሃላፊነቶች፡ - መልዕክቶችን ማድረስ እና መቀበል - የታደሰ ሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ ያለው - የሚሰጠውን የሞተር ሳይክል በአግባቡ እና በጥነቃቄ መያዝ የሚችል How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ

Deadline: Mar 11, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1