Position: Full Time
Organization: TG Mobile Center
የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎች ልዩ ሻጮች የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎችን እና አገልግሎቶችን በልዩ ሱቆች ይሸጣሉ
የመኖሪያ አድራሻዋ ለኮልፌ አጠናተራ ቅርብ የሆነ
የታደሰ መታወቂያ እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል
ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል
ከስተመር አያያዝ በጣም ጎበዝ እና ተግባቢ
በአስቸኳይ ስራ መጀመር የምትችል
ፆታ፡ ሴት
የስራ ሰአት ከጠዋቱ 2 - ምሽት 1:30
ደሞዝ 2000 ብር
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በ 0912632525 በመደወል መነጋገር ይቻላል።
Deadline: Oct 15, 2022, 12:00 AM
Location:
Amount: Not Specified