Medical Laboratory Technician III
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 1/2/3/4 በሜዲካል ላቦራቶሪ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 2-8 ዓመት
- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ደረጃ 1/2/3/4 ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
