Manager-General Accounts

Position:

Organization: Jerr PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ : ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በማስተርስ ወይም መጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ

ክህሎቶች

  • የታክስ ህጉን በአግባቡ ጠንቅቆ የሚያውቅና የሚተገብር

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡

ዌብሳይታችን፡ www.jerr.et

Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በማስተርስ ወይም መጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM

Location: ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል ET

Amount: 1