Liaison Officer
Position:
Organization: Das Outsourcing Partners Service plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች፡
የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ያላት እና መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡
1-2 ዓመት
በጉዳይ ማስፈፀም በቂ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ደመወዝ፡ በስምምነት
አድራሻ ፡ ገርጂ ኢምፔርያል አዲስ አበባ ኢትዮጲያ
የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
መረጃዎችን፣ ሪፖርቶችን እና መልዕክቶችን ከተቋሙ ወደ ውጭ፣ ከውጭ ወደ ተቋሙ በወቅቱ እና በትክክል ማስተላለፍ
ከማንኛውም የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ጋር የሚኖሩ የተለያዩ ጉዳዮችን በቅርበት መከታተልና ማስፈጸም
የእንቅስቃሴዎችንና የሥራ አፈጻጸሞችን ሂደት የሚያሳዩ ወቅታዊና ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ለአመራሩ ማቅረብ
በድርጅቱና በተለያዩ ድርጅቶች መካከል ቀልጣፋ የሥራ ግንኙነት መፍጠር
የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴዎች ሕግን የጠበቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ
ከቅርብ አለቃ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን ማከናወን
ክህሎቶች፡
ብዙ ተግባራትን እና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች በብቃት ማከናወን የሚችል/የምትችል
ህጋዊ ሂደቶችን እና ሰነዶችን መረዳት የሚችል/የምትችል
በራስ መተማመንና ራስን ችሎ የመስራት ብቃት ያለው/ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ያላት እና መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - መረጃዎችን፣ ሪፖርቶችን እና መልዕክቶችን ከተቋሙ ወደ ውጭ፣ ከውጭ ወደ ተቋሙ በወቅቱ እና በትክክል ማስተላለፍ - ከማንኛውም የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ጋር የሚኖሩ የተለያዩ ጉዳዮችን በቅርበት መከታተልና ማስፈጸም - የእንቅስቃሴዎችንና የሥራ አፈጻጸሞችን ሂደት የሚያሳዩ ወቅታዊና ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ለአመራሩ ማቅረብ - በድርጅቱና በተለያዩ ድርጅቶች መካከል ቀልጣፋ የሥራ ግንኙነት መፍጠር - የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴዎች ሕግን የጠበቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ - ከቅርብ አለቃ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑDeadline: Jun 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
