Legal Expert
Position:
Organization: Merkato Financial Solutions
Not Specified
አመልካቾች በተቋሙ/በድርጅቱ ውስጥ የህግ ድጋፍ እና የምክር አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጁ መሆን አለባቸው፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: በኮርፖሬት ሕግ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ 8,000 ብር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM
Location: Piassa
Amount: 2
