Lecturer
Position:
Organization: Bule Hora University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ:
- በአግሮ ፎረስትሪ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- በአግሮ ፎረስትሪ ወይም በፎርስትሪ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 1
ኮሌጅ፡ አግሪካልቸራል ሳይንስ እና ቨተርነሪ ሜዲስን
ዲፓርትመንት: አግሮ ፎረስትሪ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
- የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
- የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
- በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
- ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
- ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 150 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ ወንድ አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ውጤታቸው 3.50 እና ከዛ በላይ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና ከዛ በላይ፤ ለሴቶች የሁለተኛ ዲግሪ ውጤታቸው 3.35 እና ከዛ በላይ እና የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75 እና ከዛ በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች የሁለተኛ ዲግሪ ውጤታቸው 3.15 እና ከዛ በላይ እና የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት 2.50 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት እድሜያቸው 45 እና ከዛ በታች መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የዲጂታል መታወቂያ ካርድ ማቅረብ ሲኖርባቸው የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
Job Requirements በአግሮ ፎረስትሪ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 150 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ ወንድ አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ውጤት 3.50 እና ከዛ በላይ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት 3.00 እና ከዛ በላይ፤ ለሴቶች የሁለተኛ ዲግሪ ውጤት 3.35 እና ከዛ በላይ እና የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤት 2.75 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት እድሜያቸው 45 እና ከዛ በታች መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የዲጂታል መታወቂያ ካርድ ማቅረብ አለባቸው፡፡Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM
Location: Arat Killo
Amount: 1
