Lecturer

Position:

Organization: Ethiopian Defense University

Not Specified

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 25285

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ዲግሪ በአንስቴዢያ፣ ክሊኒካል አንስቴዢያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

መምህራኖች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም ያጠናቀቁና ውጤታቸው ለወንዶች ፡3.5 ፣ ለሴቶች: 3.25 መሆን ይኖርበታል፡፡

የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ dhrd@etdu.edu.et  ወይም ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ በማመልከቻቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251114301824 ወይም +251114308407 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ማስተርስ ዲግሪ በአንስቴዢያ፣ ክሊኒካል አንስቴዢያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር መምህራኖች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም ያጠናቀቁና ውጤታቸው ለወንዶች ፡3.5 ፣ ለሴቶች: 3.25 መሆን ይኖርበታል፡፡ How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ dhrd@etdu.edu.et ወይም ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ መድብ በማመልከቻቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ እና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Apr 17, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1