Lecturer
Position:
Organization: Oda Bultum University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ ያለው/ላት
በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ
0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ኮሌጅ፡ የሕግ ኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ሕግ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት
ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ
የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ
በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ድግሪ 3.00 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ድግሪ ውጤታቸው 2.75 እና ከዚያ በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 3.15 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ ውጤታቸው 2.50 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
Job Requirements በሕግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት - ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ - የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት - በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ - በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.5 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ 3.00 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 2.75 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡Deadline: Aug 21, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
