Junior Technical Assistant

Position:

Organization: Ethiopian Defense University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ አርክቴክቱራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 16348

  • ደረጃ፡ XII

  • የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ለኢንጂነሪንግ እና ለአርክቴክቸር ፕሮጀክቶች ቴክኒካል ድጋፍ መስጠት

  • በግንባታ ቦታዎች ምርመራ ማካሄድ፣ የጥራትና የደህንነት መስፈርቶችን መከታተል

  • የፕሮጀክት መረጃዎችን፣ ሪፖርቶችንና መዛግብትን በስርዓቱ ማደራጀትና መያዝ

  • የግንባታ ደረጃዎችና የደህንነት መስፈርቶች መከበራቸውን መከታተል

  • ከተቋራጮችና ከፕሮጀክት ቡድን አባላት ጋር መስራትና መገናኘት

  • ከተቋራጮችና ከቡድን አባላት ጋር መተባበር፤ ቴክኒካዊና አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ቀርባችሁ ማማዝገብ የማትችሉ በኢሜል አድራሻችን dhrd@etdu.edu.et የምትወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ በመጥቀስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም የጨረሱ እና ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75 GPA ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለምዝገባ ሲመጡ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ቅድሚያ ግምገማውን ላለፉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻቸው ወይም በስልክ የሚገለፅላቸው ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251114301824 ወይም +251114308407 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ አርክቴክቸራል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለኢንጂነሪንግ እና ለአርክቴክቸር ፕሮጀክቶች ቴክኒካል ድጋፍ መስጠት - በግንባታ ቦታዎች ምርመራ ማካሄድ፣ የጥራትና የደህንነት መስፈርቶችን መከታተል - የፕሮጀክት መረጃዎችን፣ ሪፖርቶችንና መዛግብትን በስርዓቱ ማደራጀትና መያዝ - የግንባታ ደረጃዎችና የደህንነት መስፈርቶች መከበራቸውን መከታተል - ከተቋራጮችና ከፕሮጀክት ቡድን አባላት ጋር መስራትና መገናኘት - ከተቋራጮችና ከቡድን አባላት ጋር መተባበር፤ ቴክኒካዊና አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ቀርባችሁ ማማዝገብ የማትችሉ በኢሜል አድራሻችን dhrd@etdu.edu.et የምትወዳደሩበትን የስራ ዘርፍ በመጥቀስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም የጨረሱ እና ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75 GPA ሊኖራቸው ይገባል፡፡ በተጨማሪም ለምዝገባ ሲመጡ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Jun 27, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1