Junior Medical Practionor

Position:

Organization: ethiopian orthodox tewahedo church migbare senay general hospital

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ ከታወቀ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲ በህክምና በዶክተሬት ዲግሪ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 2

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የታካሚዎችን የጤና ሁኔታ መመርመርና በሽታዎችን መለየት

  • የታካሚዎችን የሕክምና ታሪክ መመዝገብና መገምገም

  • ተገቢውን ሕክምና መስጠትና መድኃኒት ማዘዝ

  • አስፈላጊ ሲሆን የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ማዘዝና ውጤቶችን መተርጎም

  • ታካሚዎችን ስለ በሽታ መከላከልና ጤና እንክብካቤ ማማከር

  • አስፈላጊ ሲሆን ታካሚዎችን ወደ ስፔሻሊስት ሐኪሞች መላክ

  • የታካሚዎችን የሕክምና መዝገቦች በትክክል መያዝ

  • በሕክምና ተቋሙ የሥራ ሂደቶችና የሕክምና ሥነ-ምግባር መሠረት መሥራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘውበሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements ከታወቀ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲ በህክምና በዶክተሬት ዲግሪ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የታካሚዎችን የጤና ሁኔታ መመርመርና በሽታዎችን መለየት - የታካሚዎችን የሕክምና ታሪክ መመዝገብና መገምገም - ተገቢውን ሕክምና መስጠትና መድኃኒት ማዘዝ - አስፈላጊ ሲሆን የላቦራቶሪ ምርመራዎችን ማዘዝና ውጤቶችን መተርጎም - ታካሚዎችን ስለ በሽታ መከላከልና ጤና እንክብካቤ ማማከር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አድዋ ድልድይና ሲግናል አካባቢ በሚገኘውበሆስፒታሉ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 105 ቅዳሜን ጨምሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና (Exit exam.)ያለፉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Oct 22, 2026, 12:00 AM

Location: Signal

Amount: 2