ግራፊክ ዲዛይነር ባለሙያ IV
Position:
Organization: Federal Supreme Court of Ethiopia
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግራፊ ዲዛይን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በጋዜጠኝነትና በኮምዩኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት በጽሁፍና ህትመት ውጤቶች ዝግጅት የሰራ/ች
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 21238
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደረጃ፡ XV
ክህሎቶች
በIFMIS እና ICSMIS ክህሎት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃቻውን ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ኦሪጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል የትምህርት ተቋማት የተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ባለስልጣን የተረጋገጥ መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በግራፊ ዲዛይን፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በጋዜጠኝነትና በኮምዩኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃቻውን ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ኦሪጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል የትምህርት ተቋማት የተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ባለስልጣን የተረጋገጥ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 11, 2026, 12:00 AM
Location: Sidist Kilo
Amount: 1
