የተቋማዊ ለውጥ ባለሙያ IV

Position:

Organization: FDRE Civil Service Commission

Not Specified

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በዝውውር እና በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ መልካም አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ ትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕ እና ቼንጅ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ሊደርሽፕ እና መልካም አስተዳደር፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ አመራር፣ አስተዳደር ልማትና ጥናት፣ ለውጥ ሥራ አመራር፣ ፖሊሲ ጥናት፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ ዴቬሎፕመንታል ማኔጅመንት/ስተዲስ/፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት، ፐብሊክ ሴክተር ማኔጅመንት፣ ትምህርት አስተዳደር፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፖሊሲ ጥናትና ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት፣ ኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኤንድ ሊደርሺፕ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ደረጃ፡ XIII
  • ደመወዝ: 17838

የማመልከቻ መመሪያ፡

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የኮሚሽኑ ህንጻ 4ኛ ወለል ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።አመልካች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549693 ይደወሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፣ መልካም አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ ትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕ እና ቼንጅ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ሊደርሽፕ እና መልካም አስተዳደር፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ አመራር፣ አስተዳደር ልማትና ጥናት፣ ለውጥ ሥራ አመራር፣ ፖሊሲ ጥናት፣ ትምህርት እቅድና ሥራ አመራር፣ ዴቬሎፕመንታል ማኔጅመንት/ስተዲስ/፣ ኦርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት، ፐብሊክ ሴክተር ማኔጅመንት፣ ትምህርት አስተዳደር፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፖሊሲ ጥናትና ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ ፖሊሲና ዘላቂ ልማት፣ ኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት ኤንድ ሊደርሺፕ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የኮሚሽኑ ህንጻ 4ኛ ወለል ብቃትና ው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።አመልካች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549693 ይደወሉ፡፡

Deadline: Aug 6, 2026, 12:00 AM

Location: Flamingo

Amount: 1