IT Professional

Position:

Organization: Merkato Financial Solutions

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በአይቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት

  • የሥራ ልምድ: 1 እስከ 2 ዓመት

  • የሥራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 6:00 እስከ ከቀኑ 12:00 ሰዓት (የሀገር ውስጥ አቆጣጠር)

  • ብዛት፡ 2

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • ደመወዝ፡ 7,000 ብር

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በአይቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 1