የሕግ ባለሙያ III
Position:
Organization: Hawassa University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው፣ ኢንተርናሽናል ሎው፣ ሌጋል ሰርቪስ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን፣ ሌጋል ስተዲስ፣ ሎዎር ጀነሪክ፣ ፐብሊክ ሎው፣ ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊክ ሎው፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ፣ ሎው እና ሎው ሳይንስ፣ ህግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
ብዛት፡ 3
ደረጃ፡ XII
ደመወዝ፡ 16348
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ዲግሪ ያለውን ዋናውንና የማይመለስ አንዳንድ ኮፒ በሥራ ቀናት ውስጥ በአካል ወይም በሕጋዊ ተወካይ አማካይነት በዩኒቨርሲቲው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዲጂታል መታወቂያ መያዝ ሲኖርባቸው በግል ተቋማት የተሰራበት የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የተሰረዘ ወይም የተደለዘ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የፈተና ጊዜ በዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ሰሌዳ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251462211942 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው፣ ኢንተርናሽናል ሎው፣ ሌጋል ሰርቪስ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን፣ ሌጋል ስተዲስ፣ ሎዎር ጀነሪክ፣ ፐብሊክ ሎው፣ ኮንሰንትሬሽናል እና ፐብሊክ ሎው፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎው እና ጉድ ገቨርናንስ፣ ሎው እና ሎው ሳይንስ፣ ህግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ዲግሪ ያለውን ዋናውንና የማይመለስ አንዳንድ ኮፒ በሥራ ቀናት ውስጥ በአካል ወይም በሕጋዊ ተወካይ አማካይነት በዩኒቨርሲቲው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ዲጂታል መታወቂያ መያዝ ሲኖርባቸው በግል ተቋማት የተሰራበት የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የፈተና ጊዜ በዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ሰሌዳ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251462211942 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 3
