የሰው ሃይል ዕቅድና ልማት ስርዓት ዝርጋታ ቡድን መሪ II

Position:

Organization: Federal Civil Service Commission

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፕሮጀክት ሥራ አመራር ፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ በሊደርሽፕ፣ በሊደርሽፕና መልካም አስተዳደር፣ በፌደራልና አካባቢ አስተዳደር ጥናት፣ በፐብሊክ ፖሊሲ ጥናት፣ ሪጅናል እና ሎካል ልማት ጥናት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የሪፎርም ፕሮጀክቶችን የማማከር፣ የምርምር፣ እና የሌሎች ተዛማጅ ስራዎች የስራ ልምድ ያለው/ላት እና ቢያንስ 7 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • ደመውዝ፡ 40849
  • ቶፕአፕ፡ 6500
  • የሞባይል ስልክ፡ 500
  • የትራንስፖርት፡ 2000
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ XIII
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ THIS LINK

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ለሚቀረቡ የትምህርት ማስረጃዎች ህጋዊነት አመልካቾች ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ሁለተኛ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፕሮጀክት ሥራ አመራር ፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ በሊደርሽፕ፣ በሊደርሽፕና መልካም አስተዳደር፣ በፌደራልና አካባቢ አስተዳደር ጥናት፣ በፐብሊክ ፖሊሲ ጥናት፣ ሪጅናል እና ሎካል ልማት ጥናት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 10, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1