ፅዳት ሠራተኛ II
Position:
Organization: Gulele Fana Primary School
Not Specified
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ት/ጽ/ቤት ሥር የሚገኘው ጉለሌ ፋና የመ/ደ/ት/ቤት ከታች የተገለፀውን የሥራ መደብ ሰራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ወይም 9ኛ ወይም 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ፡ 10ኛ እና12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም 9ኛ ክፍል ያጠናቀቀች 3 ዓመት የስራ ልምድ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላት
ብዛት፡ 4
ጾታ፡ ሴት
ደመወዝ፡ 6750
ጥቅማ ጥቅም፡ የቤት አበል 1500 እና የወተት አበል 300
የሥራ ደረጃ፡ III
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ካኦጄጄ ደቄት ፋብሪካ ፊትለፊት ጉለሌ ፋና የመ/ደ/ት/ቤት የሰ/ኃ/የስ/ር/ደ/ስ/ሂደት ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ
ማስታወሻ፡ የግል የስራ ልምድ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብደቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ተጽፎ መቅረብ ሲኖርበት የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። ከምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 01112730830 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 8ኛ ወይም 9ኛ ወይም 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ካኦጄጄ ደቄት ፋብሪካ ፊትለፊት ጉለሌ ፋና የመ/ደ/ት/ቤት የሰ/ኃ/የስ/ር/ደ/ስ/ሂደት ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ ማስታወሻ፡ የግል የስራ ልምድ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብደቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ተጽፎ መቅረብ ሲኖርበት የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ሲሆን ከምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 01112730830 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 19, 2026, 12:00 AM
Location: Winget
Amount: 4
