የግምትና ኢንቨንተሪ ሰራተኛ II
Position:
Organization: Federal Housing Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሕንፃ ምሕንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በኳንቲቲ ሰርቬይንግ በሌቭል III የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 15,085
ደረጃ፡ VIII
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ሲኖርባቸው የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡
Job Requirements በሕንፃ ምሕንድስና፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በኳንቲቲ ሰርቬይንግ በሌቭል III የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ሲኖርባቸው የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡Deadline: Sep 10, 2026, 12:00 AM
Location: Legahar
Amount: 1
