Heavy Truck Driver
Position:
Organization: Menkem International Business
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : ከ10ኛ ክፍል በላይ እና ደረቅ 3መንጃ ፈቃድ ያለው፣
የሥራ ልምድ: 5 ዓመት ከዛ በላይ በታወቀ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ የሠራ
ብዛት :10
የቅርብ ጊዜ የጅቡቲ መግቢያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፣ 02(ሁለት) ጠንካራ ተያዥ ማቅረብ፤ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል
የመኪና ሁኔታን መከታተል
እቃዎችን በተወሰነው ቦታ እና በተወሰነው ጊዜ መድረስ ማረጋገጥ
የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል
መኪናውን ንፁህ እና በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ
ከአስተዳደር እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በተሻለ ሁኔታ መስራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ CV እና ደጋፊ ሰነዶችን በአካል ወደ ሰው ኃይል አስተዳደር (HRM) ጽ/ቤት ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ FB Building 4ኛ ፎቅ በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ፣ ወይም በኢሜይል: vacancy@menkemintl.com ወይም በቴሌግራም ቁጥር: +251930100559 መላክ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር: +251930100559 ይደውሉ
Job Requirements 10ኛ ክፍል በላይ እና ደረቅ 3መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር የስራ መስፈርቶች - የቅርብ ጊዜ የጅቡቲ መግቢያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፣ 02(ሁለት) ጠንካራ ተያዥ ማቅረብ፤ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል - የመኪና ሁኔታን መከታተል - እቃዎችን በተወሰነው ቦታ እና በተወሰነው ጊዜ መድረስ ማረጋገጥ - የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል - መኪናውን ንፁህ እና በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ - ከአስተዳደር እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በተሻለ ሁኔታ መስራት How to Apply አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ CV እና ደጋፊ ሰነዶችን በአካል ወደ ሰው ኃይል አስተዳደር (HRM) ጽ/ቤት ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ FB Building 4ኛ ፎቅ በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ፣ ወይም በኢሜይል: vacancy@menkemintl.com ወይም በቴሌግራም ቁጥር: +251930100559 መላክ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር: +251930100559 ይደውሉ
Deadline: Mar 2, 2026, 12:00 AM
Location: Kality
Amount: 10
