Head of International Relations Division
Position:
Organization: Financial Intelligence Service (FIS)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ፣ አለም አቀፍ ህግ፣ አለም አቀፍ ግንኙነት፣ አለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ፣ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 28134
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና ፋይዳ መታወቂያቸውን በማያያዝ በሚከተለው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ፡ THIS LINK
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ፣ አለም አቀፍ ህግ፣ አለም አቀፍ ግንኙነት፣ አለም አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ፣ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የፋይዳ መታወቂያቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡Deadline: May 22, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
