General Technician III
Position:
Organization: Public Servants' Social Security Administration
Not Specified
የስራ መስፈርቶች፡
የትምህርት ደረጃ፡
ቲቪኢቲ ሌቭል 4/5 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፣ በፓወር ሲስተም፣ በቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ፣ በኮንትሮል ሲስተም፣ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በአየር ማዕቀፍ፣ ፓምፕና ሞተር ሲስተም፣ በህንጻ ግንባታ ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
ለዲግሪ 2 ዓመት እና ለቴክኒክና ሙያ 4 ዓመት በቀጥታ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ጥገና ወይም ኦፕሬሽን የስራ ልምድ ያለው/ላት
በከፍተኛ ህንጻዎች (High-Rise Buildings) ፤ የአሳንሰር፣ የጄነሬተር፣ የአየር ማዕቀፍ (VAC) ፤ የUPS እና የእሳት አደጋ መከላከያ እና ሌሎች ሲስተሞች ጥገና፤ በ24/7 ኦፕሬሽን ያሉ ተቋማት (Hospitals, Offices, Commercial Buildings) ላይ የተገኘ ልምድ ይበረታታል።
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን/ጅማ/
ደመወዝ፡ 18268
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች CV፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በሪጅኑ መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 40 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251471111115
Job Requirements ቲቪኢቲ ሌቭል 4/5 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፣ በፓወር ሲስተም፣ በቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ፣ በኮንትሮል ሲስተም፣ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በአየር ማዕቀፍ፣ ፓምፕና ሞተር ሲስተም፣ በህንጻ ግንባታ ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች CV፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በሪጅኑ መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 40 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251471111115Deadline: Jun 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
